Amharic Resources

የእኔ የጤና ጥበቃ አገልግሎት አቅራቢዎች

Ethiopian mother holding her babyአንድ ዋና የጤና አገልግሎት አቅራቢ ወይም ተቀዳሚ የጤና አገልግሎት አቅራቢ ሊኖርዎ ይገባል። ነገር ግን በሌሎች ቦታዎችም የጤና አገልግሎት ሊያገኙ ይችላሉ። በርካታ የዶክተር ቢሮዎችና ክሊኒኮች መድሃኒቶችን ለመውሰድና የላብራቶሪ ምርመራዎችን ለማድረግ ወደ ሌሎች ቦታዎች ሊልኩዎት ይችላሉ። አንድ የተወሰነ ችግርን የሚያክሙ ልዩ ዶክተሮች (specialists) ጋር ሊሄዱም ይችላሉ።

ይህንን ቅጽ እርስዎና ቤተሰብዎ የጤና እንክብካቤ ለማግኘት ከየት እንዳገኙ ለመከታተል ይጠቀሙበት።


የግልና የቤተሰብ የጤና ታሪክ

የእርስዎንና የቅርብ የቤተሰብ አባላትዎን የጤና ታሪክ ማወቅ ለእርስዎና ለጤና ጥበቃ አገልግሎት ሰጪዎ ጠቃሚ ነገር ነው።


 

የእኔ መድሃኒቶች

የሚወስዷቸውን መድሃኒቶችና የጤና ጥበቃ አገልግሎት አቅራቢዎ የሚያደርጋቸውን ማናቸውንም ለውጦች ለመከታተል ይህንን ቦታ ይጠቀሙ።