አማርኛ (Amharic)

ስለ ጤና መድህንዎ ግራ ተጋብተዋል?DH-PreparingForYourCheckUpThumbnail
የጤና መድህንዎ የሚሰጠውን አገልግሎቶች በሙሉ ይጠቀሙ

የሚያስፈልግዎትን የጤና ጥበቃ በማግኘት ከጤና መድህንዎ የሚቻለውን ያህል ጥቅም ያግኙ። DestinationHealth የጤና መድህንዎና የጤና ጥበቃዎ እርስዎን በአግባብ እንዲያገለግል ለማድረግ የሚያስችሉ መሳሪያዎችና መረጃዎች አሉት።

• ለጤና ጥበቃዎ የሚከፍሉት
• የጤና መድህንዎ ለየትኛዎቹ አገልግሎቶች እንደሚከፍል
• እንዴት የጤና ጥበቃ ማግኘት እንደሚቻል
• ትክክለኛውን የጤና ጥበቃ፣ በትክክለኛው ቦታና በትክክለኛው ጊዜ ማግኘት የመቻልን ዋጋ

ፅሁፍ HealthAmharic ለ 76000 ለጤና መድን ዕቅድ ለመመዝገብ እና የጤና አገልግሎት ለማግኘት እገዛ ለመጠየቅ

በአንድ ወር ውስጥ ከ5 የማይበልጡ መልዕክቶች አንልካለን ⃒ መልስ STOP ለመውጣት ⃒ መደበኛ የመልዕክት እና የዳታ ታሪፎች ተፈፃሚነት አላቸው

 

DestinationHealth የተጀመረው በፕራይመሪ ኬር ኮአሊሽን (Primary Care Coalition) ከሞንትጎመሪ ኮሚዩኑቲ ሚዲያ (Montgomery Community Media) እና የሜሪላንድ ሴቶች ጥምረት ለጤና ጥበቃ ሪፎርም (Maryland Women’s Coalition for Health Care Reform) ነው። © 2015።